tg-me.com/CoolmanEfu/2179
Create:
Last Update:
Last Update:
አጭር አስተማሪ ታሪክ
🌷🌷👇ለምጣዱ ሲባል...!🌷🌷
አዲት ሴትዮ ጓዳቸው ውስጥ እየተንጎዳጎዱ ድንገት አዲት አይጥ ምጣዳቸው ላይ ትወጣለች ወንድ ልጃቸው እንጨት ያነሳና አይጧን ለመምታት ሊሰነዝር ሲል ሴትዬዋ አስቆሙት " ልጄ አይጧን ስትመታ እንጀራ ማብሰያችንን ምጣዱን ሰበርከው ማለት ነው ስለዚህ ግድ የለም ለምጣዱ ሲባል አይጧን ዝም እንበላት" አሉት ይባላል።
ሁሌም ለምንፈልገው ነገር ስንል ብዙ ነገሮች መታገስ እንዳለብን፣
ከመወሰናችን በፊት ማስተዋል እንዳለብን ከታሪኩ እንረዳለን።
🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷
🏵️መልካም ምሽት ይሁንልን 🏵️
@CoolmanEfu
@coolmanEfu
@coolmanEfu
@coolmanEfu
BY ቃል ብቻ
Warning: Undefined variable $i in /var/www/tg-me/post.php on line 280
Share with your friend now:
tg-me.com/CoolmanEfu/2179